መሶብ-የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዲጂታል ሲቪል ሰርቪስን በመገንባት ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል ፋይዳው የላቀ መሆኑን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ገለጸ። ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አመራሮችና ባለሙያዎች የተዘጋጀ የአቅም ግንባታ ስልጠና በሆሳዕና ከተማ ተሰጥቷል። የአገልግሎቱ ሥራ አስኪያጅ አቶ ከበደ ሻሜቦ እንደገለጹት መሶብ-የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዲጂታል ሲቪል…
የክህሎት ማጎልበቻ ስልጠና ለባለሙያዎች እየሰጠ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ አስታወቀ!
የፈጠራ ባለቤቶችን ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ጋር በማስተሳሰር መስራት ለፈጠራ ስራዎችና ሀሳቦች ውጤታማነት የሚኖረው ጠቀሜታ ጉልህ መሆኑ ተገለፀ። (ሆሳዕና፣ ጥቅምት 18/2018) ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ከክልሉ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ እና ባለድርሻ አካላት ጋር በፈጠራ ስራዎች ዙሪያ ለመወያየት ያዘጋጀው መድረክ በወራቤ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ…
ዘመናዊ የመረጃ ማደራጃ ሲስተም ዳታቤዝን ተግባራዊ በማድረግ የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ። ጥቅምት 12/2018፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ በክልሉ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ እና በጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ያስለማውን የመረጃ ማደራጃ ዳታቤዝ ሲስተም ተረክቧባ። የክልሉ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ከጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ጋር በመተባበር ለክልሉ…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አመራር አካዳሚ ከክልሉ ሳይንስና ኢንፎርሜሸን ቴክኖሎጂ ቢሮ ጋር በመተባበር የተቋሙን ዌብሳይት ማበልፀግ፣ሎጎ የማስተዋወቅ ስራ እና የተቋሙን የጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰቢያ ሶፍትዌር ርክክብ ስራ አከናወነ። በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተው የመግቢያ ንግግር ያረጉት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አመራር አካዳሚ ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ብላቱ እንዳሉት ሥልጠናው ከክልሉ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ ጋር በመተባበር መሠረታዊ የሶፍትዌር አጠቃቀምና…
የታደሰ ጂኦስትራቴጂያዊ ቁመና፣በሁሉም ኢትዮጵያውያን የጋራ ትጋት በሚል መሪ ሀሳብ የማህበራዊ ክላስተር አመራሮችና የመንግስት ሠራተኞች ውይይት እየተካሄደ ነው። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማህበራዊ ክላስተር የመንግስት ሠራተኞች "የታደሰ ጂኦስትራቴጂያዊ ቁመና፣በሁሉም ኢትዮጵያውያን የጋራ ትጋት!" በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት እያካሄዱ ነው።
የዓለም አቀፍ የሳይንስ ድርጅቶች ጥምረት (Alliance of International Science Organization ) እና የአፍሪካ የሳይንስ እና ፈጠራ ማዕከል በትብብር ለመስራት የሚያስችለው ጉባኤ አካሄዱ። የዓለም አቀፍ የሳይንስ ድርጅቶች ጥምረት (Alliance of International Science Organization ) እና አፍሪካ የሳይንስ እና ፈጠራ ማዕከል በትብብር ለመስራት የሚያስችለውን ጉባዬ በአዲስ አበባ አካሂደዋል፡፡ ጉባኤው ለኢትዮጵያ ብሎም…
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከቻይና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከቻይና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ ላይ የሁለትዮሽን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት መክረዋል። ምክሩን ያካሂዱት የኢኖቬቨንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ በኢትዮጵያና ቻይና የጋራ ስትራቴጂካዊ አላማዎቻችንን ከግብ ለማድረስ እና…
የ2018_በጀት_ዓመት_የ1ኛ_ሩብ ዓመት የክትትልና ድጋፍ ስራ መስራቱ ተሰማ። የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በዞንና በልዩ ወረዳ ሳኢቴ መዋቅሮች የ2018_በጀት_ዓመት_የ1ኛ_ሩብ ዓመት ተግባራት አፈፃፀም ክትትልና ድጋፍ የሚያደርግ ቡድን በማሰማራት መገምገም ተቻለ። በክትትልና ድጋፍ ስራ የታዩ ዋና ዋና ተግባራት:- የዝግጅት ምዕራፍ የተመራበትን አግባብ; በየመዋቅሩና ተቋማት የዲጂታላይዜሽን ትግበራ; የኢትዮ ኮደርስ እና የስፔስና ጂኦ ስፓሻል ስልጠናዎች;…
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ስራ አስጀመሩ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ስራ አስጀመሩ በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ ዲላሞ ኦቶሬ ( ዶ/ር) ፣የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ኤርሲኖ…