Skip to main content

 በኢኮቴ ልማትና አስተዳደር ዘርፍ

የመረጃ መረብና ሶፍት ዌር ልማት ዳይሬክቶሬት፣

  • የሶፍትዌርና የኮሚኒኬሽን ስርዓት መዘርጋት፤
  • የኢኮቴ መሰረተ ልማት ዝርጋታ ፍላጎቶችን መለየት፣ ዲዛይን ማዘጋጀት፣
  • የኢኮቴ እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ዝርጋታና የማማከር አገልግሎት መስጠት፤
  • ለመንግስት የልማት ስራዎች የሚውሉ ሲስተሞች፣ ድረ ገጾችን ማልማትና አጠቃቀማቸውን መከታተል፣
  • በሶፍትዌርና ድረገጽ ልማት ስራዎች በክልሉ የሚገኙ ባለሙያዎችን በቀጣይነት ማብቃት፣
  • በኢኮቴ ዘርፍ ለተሰማሩ ድርጅቶች የሙያ ብቃትና ፍቃድ መስጠት እንዲሁም የድጋፍና ቁጥጥር ስራዎችን ማከናወን፣