Skip to main content

   በሳይንስ ቴክኖሎጂ ፈጠራና ስርጸት ዘርፍ

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምርና ትንተና ዳይሬክቶሬት

  • ችግር ፈቺ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር በማድረግ የማህበረሰቡን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፍላጎት መለየት
  • በሳይንሳዊ ምርምር መነሻነት ተለይተው የተመረጡ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ማሸጋገር፤
  • ለምርምርና ፈጠራ ስራዎች ውጤታማነት ምቹ ሁኔታ መፍጠር፤
  • በኢኖቬሽን ተዋናይ ባለድርሻ አካላት መካከል ጠንካራ የትብብር ስርዓት መፍጠር፤