1. የዘርፈ ብዙ ኤች.አይ.ቪ/ ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት
በክፍሉ የሚሰሩ ሥራዎች
- ዜጎች በኤች.አይ.ቪ/ኤዲስ እና በአባላዘር በሽታ እንዳይያዙና እንዳይጠቁ ማስተማር ወይም ግንዛቤ መፍጠር፡፡
- ኮንደም ማሰራጨት ፣ አጠቃቀምና አገልግሎቱን ማስተዋወቅ፡፡
የበሽታዉ መተላለፍያ መንገዶች
- ልቅ የሆነ የግብረ ሥጋ ግኑኝነት
- ስለታማ ቁሳቁሶችን በጋራ በመጠቀም
- የዉርስ ጋብቻ፣ድርብ ጋብቻ…….ወዘተ
በሽታዉን መከላከያ ዘደዎች
- ልቅ የሆነ ግብረ ስጋ ግንኙነትን(ዝሙትን) ማስወገድ
- ስለታማ ቁሳቁሶችን በጋራ መጠቀምን ማስወገድ
- 1 ለ1 ጋቢቻን ማጠናከር
- ኮንደምን በአግባቡ መጠቀም
ኤች.አይ.ቪ/ኤድስን በጋራ እንከላከል!!
2. የሴቶች ህፃናት ጉዳይ ማካተትና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ዳይሬክቶሬት
በሥራ ሂደቱ የሚሰጡ አገልግሎቶች
• የሥራዓተ ጾታ ክፍተት መለየት
• የማስፈጸሚያ መመሪያዎችን የአሰራር መኑዋሎችን ማዘጋጀት/መከለስ/
• ስልጠናዎችን ማዘጋጀትና መስጠት
• በፈጻሚ አካላት መካከል ቅንጅት መፍጠር
• ረቅቂ ዕቅዶችን ከሥርዓተ-ጾታ አንጻር መፈተሸ
• ተሳትፎአቸዉን የሥርአተ ጾታ ኦዲት ማድረግ
• በሥራ ሂደቱ አፈጻጸም ላይ ድጋፋዊ ክትትልና ግምገማ ማድረግ