ራዕይ
- “በ2030 በክልላችን ውጤታማ የሆኑ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂዎችን በፍጥነት የመማር፣ የማልማት፤ የመፍጠር፣ የማላመድ እና የመጠቀም አቅም ተገንብቶ ማየት”
ተልእኮ
- ለክልሉ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጉልህ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስራዎችን ለህብረተሰቡ በአግባቡ በማልማት፣ በመተግበርና በማስፋት ክልላዊ ብሎም አገራዊ የተወዳዳሪነት አቅምና በቴክኖሎጂ የዳበረ የአሰራር ስርዓት መፍጠር ነዉ፡፡
እሴቶች
- በጎ ህሊናና ቅን ልቦና፣
- የስራ ፍቅርና ትጋት፣
- ያልተገደበ አስተሳሰብና ምናባዊ ጉዞ፣
- ለለውጥ በጋራ መስራት፤
- ውጤታችንም ሆነ ውድቀታችን የጋራችን ነው፤
- ችግር ፈቺነት፤
- የማይረካ የመማር ጥማት፤
- ለትውልድ የሚተላለፍ መሠረት፣
- ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራርና ቀጣይነት ያለው መሻሻል፣
- ዕውቀት ሀብት ነው
- ለአዳዲስ ሀሳቦች ዕውቅና እንሰጣለን
- ትጋት የአዎንታዊ ለውጥ ሀይል ነው
- ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን የአዲሱ ትውልድ ቋንቋ ነው
- ኢኖቬሽንን ማበረታታት ለትውልድ ተስፋን መመገብ ነው
- የዘመነ ዲጅታል ኢኮኖሚ የዕድገታችን መሰረት ነው