Skip to main content

 በኢኮቴ ልማትና አስተዳደር ዘርፍ

የመንግስት መረጃ ስርዓት አገልግሎትና የማህበረሰብ መረጃ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት፣

  • የኢኮቴ ስትራቴጂና ፕሮግራሞችን ማስተግበር፤
  • የመንግስትና የግለሰብ መረጃ ማዕከላትን ማስፋፋትና የመረጃዎችን ደህንነት ማስጠበቅ፤
  • በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች የመንግስት መረጃ ማዕከላትን ማቋቋም፣ ማደራጀትና ማስፋፋት፣
  • ወረዳኔት መስሮችን እንዲዘረጉ ማድረግ፣ ማጠናከር፣ ማስፋፋትና የአገልግሎት ጥራታቸውን ማረጋገጥ የሚያስችል ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣
  • በክልል፣ ዞን፣ ልዩ ወረዳና ወረዳዎች የቪዲዮ ኮንፈረንስ አገልግሎቶችን ማስፋፋትና ማጠናከር፣
  • የዶሜይን ስም እስታንዳርድ ማዘጋጀት፣ የሆስቲንግ አገልግሎት መስጠትና ማስተዳደር፣