ለህዝብ የሚሰጠውን አገልግሎት ለማዘመን ትብብር እና የላቀ ጥረት ይጠይቃል :- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) (ሆሳዕና፣ ሰኔ 19/2018) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመርቆ ስራ ጀምሯል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ማዕከሉን መርቀው ስራ ባስጀመሩበት ወቅት እንዳሉት ለህዝብ የሚሰጠውን አገልግሎት ለማዘመን ትብብር…
በህዝብ እርካታ ላይ የተመሰረተ የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት ማጠናከር ይገባል :- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) (ሆሳዕና፣ ሰኔ 16/2018) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)በሀላባ ቁሊቶ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ስራ አስጀምረዋል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) እንደገለጹት በህዝብ እርካታ ላይ የተመሰረተ…
በአጭር ጊዜ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት የሚያስፈልገን በትብብር መስራት ብቻ ነው። ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር (ሆሳዕና፣ሰኔ 9/2018) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በሆሳዕና ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ስራ አስጀምረዋል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )ማዕከሉን መርቀው ስራ ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት በአጭር…
መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለህብረተሰቡ የሚሰጠውን አገልግሎት ማዘመን ያስችላል :- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ሰኔ 8/2018) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በወልቂጤ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ስራ አስጀመሩ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )እንደገለጹት ልዩ ልዩ ተቋማትን ያካተተው መሶብ የአንድ ማዕከል…
3ኛው ዙር የሳይንስና ፈጠራ ሥራዎች ውድድር፣ ዓውደ-ርዕይና የፓናል ውይይት እየተካሔደ ነው
" የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልን የሳይንስ ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ማዕከል እናድርግ"በሚል መሪ ሀሳብ የሳይንስና ፈጠራ ሥራዎች ውድድርና የፓናል ውይይት በቡታጅራ ከተማ እየተካሔደ ነው
የፈጠራ ስራ ውድድር አውደ ርዕይ እና የፓናል ውይይት በዘርፉ የተጀመረውን ሁሉን አቀፍ ጥረት እንደሚያጠናክር ተመላክቷል።
የተፈጥሮ ሃብትን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጋር ማጣመርና ማልማት ይገባል አለ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 3ኛው ዙር ክልል አቀፍ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና የፈጠራ ስራዎች ውድድር አውደ ርዕይ እና የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው።
የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በአዳዲስ
ሃሳቦቻቸውና በፈጠራ ስራዎቻቸው የበቁ ወጣቶችን መፍጠር ተገቢ ነው:-ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፈቃዱ
(ሆሳዕና፣ሰኔ 5/2018) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 3ኛው ዙር የሳይንስና ፈጠራ ሥራዎች ውድድርና ዓውደ-ርዕይ በቡታጅራ ከተማ ተመርቆ ለዕይታ ክፍት ሆነ
ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፈቃዱ 3ኛውን ዙር የሳይንስና ፈጠራ ሥራዎች ውድድርና ዓውደ-ርዕይ በቡታጅራ ከተማ መርቀው ለዕይታ ክፍት አደረጉ
(ሆሳዕና፣ሰኔ 5/2018) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 3ኛው ዙር የሳይንስና ፈጠራ ሥራዎች ውድድርና ዓውደ-ርዕይ በቡታጅራ ከተማ ተመርቆ ለዕይታ ክፍት ሆነ
ክልሉ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ በሳይንስ፣በፈጠራ እና በቴክኖሎጂ ዘርፍ ልዩ ትኩረት በመስጠት እየተሰራ ነው :-ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፈቃዱ
(ሆሳዕና፣ሰኔ 4/2018) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሳይንስና ፈጠራ ስራዎች ውድድር አውደ ርዕይ እና የፓናል ውይይት ከሰኔ 5 እስከ 6 /2018 በቡታጅራ ከተማ ይካሔዳል።
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በወራቤ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ስራ አስጀመሩ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)በስልጤ ዞን በወራቤ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ስራ አስጀመሩ። በማዕከሉ በ6 ተቋማት 20 አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑም ተመላክቷል። በምረቃ መርሐ ግብሩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ…