3ኛው ዙር የሳይንስና ፈጠራ ሥራዎች ውድድር፣ ዓውደ-ርዕይና የፓናል ውይይት እየተካሔደ ነው
" የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልን የሳይንስ ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ማዕከል እናድርግ"በሚል መሪ ሀሳብ የሳይንስና ፈጠራ ሥራዎች ውድድርና የፓናል ውይይት በቡታጅራ ከተማ እየተካሔደ ነው
የፈጠራ ስራ ውድድር አውደ ርዕይ እና የፓናል ውይይት በዘርፉ የተጀመረውን ሁሉን አቀፍ ጥረት እንደሚያጠናክር ተመላክቷል።
የተፈጥሮ ሃብትን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጋር ማጣመርና ማልማት ይገባል አለ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 3ኛው ዙር ክልል አቀፍ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና የፈጠራ ስራዎች ውድድር አውደ ርዕይ እና የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው።
የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በአዳዲስ
ሃሳቦቻቸውና በፈጠራ ስራዎቻቸው የበቁ ወጣቶችን መፍጠር ተገቢ ነው:-ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፈቃዱ
(ሆሳዕና፣ሰኔ 5/2018) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 3ኛው ዙር የሳይንስና ፈጠራ ሥራዎች ውድድርና ዓውደ-ርዕይ በቡታጅራ ከተማ ተመርቆ ለዕይታ ክፍት ሆነ
ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፈቃዱ 3ኛውን ዙር የሳይንስና ፈጠራ ሥራዎች ውድድርና ዓውደ-ርዕይ በቡታጅራ ከተማ መርቀው ለዕይታ ክፍት አደረጉ
(ሆሳዕና፣ሰኔ 5/2018) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 3ኛው ዙር የሳይንስና ፈጠራ ሥራዎች ውድድርና ዓውደ-ርዕይ በቡታጅራ ከተማ ተመርቆ ለዕይታ ክፍት ሆነ
ክልሉ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ በሳይንስ፣በፈጠራ እና በቴክኖሎጂ ዘርፍ ልዩ ትኩረት በመስጠት እየተሰራ ነው :-ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፈቃዱ
(ሆሳዕና፣ሰኔ 4/2018) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሳይንስና ፈጠራ ስራዎች ውድድር አውደ ርዕይ እና የፓናል ውይይት ከሰኔ 5 እስከ 6 /2018 በቡታጅራ ከተማ ይካሔዳል።
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በወራቤ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ስራ አስጀመሩ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)በስልጤ ዞን በወራቤ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ስራ አስጀመሩ። በማዕከሉ በ6 ተቋማት 20 አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑም ተመላክቷል። በምረቃ መርሐ ግብሩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ…
በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር በቅርቡ ስራ ለሚጀምረው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በዘርፉ የተመደቡ ባለሙያዎች በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ተቋም ጋር የልምድ ልውውጥ አደረጉ ።
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ጋር በጋራ ለመስራት የመግባብያ ስምምነት ተፈራረመ። በስምምነቱ ወቅት ዲጂታላይዜሽን እና ቱሪዝም ዘመኑ የደረሰበት እና ዓለም እየተራመደ ባለበት ዘመን በተመጣጠነ እና በሚፈለግበት ደረጃ ለመራመድ በእጅጉ ጠቃሚ መሆኑ ተመላክቷል።
ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በዘርፉ የሰለጠነ የሰው ሀይል አስፈላጊ መሆኑን የክልሉ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ አስታወቀ (ሆሳዕና፦ ሚያዚያ 30/2018) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለዘርፉ ባለሙያዎች በሶፍትዌር ማበልፀግ ዙሪያ በሆሳዕና ከተማ ስልጠና እየሰጠ ነው።
ክልሉን በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተሞክሮ ማዕከል ለማድረግ የባለሞያዎች ቴክኒካል ክህሎት ማሳደግ ላይ በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ። (ወራቤ፣ ሚያዝያ 21 /2018)፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከፍተኛ ባለሞያዎች በሆሳዕና ከተማ ሲሰጥ የቆየው 2ኛ ዙር ቴክኒካል ስልጠና ተጠናቀቀ።