የሴቶች ልማት ህብረት መረጃን ዲጂታላይዝ በሆነ መልኩ ለማደራጀት የሚያስችል አዲስ ሲስተም ለምቶ ወደስራ እንዲገባ ከስምምነት ተደረሰ። ሲስተሙ የክልሉ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ከክልሉ ሰይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ አንዲሁም ከጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ጋር በመተባበር ያለመ ነው። በውይይቱ ንግግር ያደረጉት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ዘቢባ መሀመድናስር እንደገለፁት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ…
የጥንቃቄ መልዕክት ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች❗️ የኢንተርኔት አጠቃቀም በየቀኑ እየጨመረ በሄደበት በዚህ ዘመን፣ ከዚህ ጋር ተያይዘው የሚመጡ ስጋቶችም እየተስፋፉ ነው። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በቅርቡ በርካታ አደገኛ የኢንተርኔት አድራሻዎችን (URLs) መርምሮ፣ እነዚህ አድራሻዎች ለሀገራችን የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች በይበልጥ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች አካዉንቶችን በመንጠቅን ከፍተኛ ስጋት ሊያስከትሉ እንደሚችሉ አረጋግጧል። ከተለያዩ አካላት በቴሌግራም…
ለኢትዮ ኮደርስ ስልጠና ውጤታማነት የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቁርጠኝነት ወሳኝ መሆኑን ተገለፀ!(መጋቢት 29/2017 ቡታጅራ) መንግስት ለሁሉም ዜጎች ለማድረስ ከአጋር አካላት ጋር በቅንጅት ያስጀመረውን የ 5 ሚሊዮን ሰልጣኞች ኢትዮ ኮደርስ ኢንሼቲቭ ስልጠና ውጤታማ ለማድረግ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቁርጠኝነት ወሳኝ መሆኑን በመግለፅ ፤ የኢቲዮ ኮደርስ ስልጠና አስተባባሪ አብይ ኮሚቴው በ9 ወር ውስጥ የነበረውን የአፈፃፀም በጥልቀት ገምግሟል። የምስራቅ ጉራጌ ዞን…
ቢሮው ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂ ለማሸጋገር የሚያስችል ቅድመ-ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ተሰማ። ወራቤ; መጋቢት 25/2017 ዓ/ም የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ከኢትዮጵያ ባዩ-ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በቅንጅት እንሰት ማቀነባበሪያ ቴክኖሎጂ ለማህበረሰቡ ለማሻጋገር በጋራ እየተሰራ እንዳለ ታወቀ፡፡ የእንሰት ማቀነባበሪያ ቴክኖሎጂ የማህበረሰቡን ችግር የሚፈታና የሴቶችን የስራ ጫና የሚቀንስ በመሆኑ ከሚመለከታቸው የክልል፣ የዞን እና የወረዳ ባለድርሻ ተቋማት ጋር…
ቢሮው የ2017 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሱፐርቪዥን ማካሄድ ጀመረ። ወራቤ: መጋቢት: 25/2017 ዓ/ም የሳይንስና ኢንፎርሜሽ ቴክኖሎጂ ቢሮ በበጀት ዓመቱ የ9 ወራት ተግባራት አፈፃፀም በስር መዋቅሮች እስከ ወረዳና ከተማ አስተዳደር ድርስ በመውረድ ሱፐርርቫይዝ የሚያደርግ ቡድን በማደራጀት ስምሪት ሰጥቷል። ሱፐርቪዥን ቡድኑ የሚያተኩረባቸው ነጥቦች በዋናነት ዲጂታላይዜሽን ትግበራን እና ችግር ፈቺ የኢኖቬሽንና ፈጠራ ስራ ውጤታማነትን መነሻ በማድረግ…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 40ሺ ዜጎች በኢትዮ-ኮደርስ ስልጠና ተጠቃሚ መሆናቸው ተመላከተ በክልሉ በ5ሚሊዮን ኢትዮ-ኮደርስ ስልጠና የላቀ አፈጻጸም ማስመዝገብ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሔደ ነው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሰላሙ አማዶ እንደገለጹት ወጣቶች በዲጂታል ኢኮኖሚው ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየተሰራ ነው ብለዋል። ፕሮግራሙ ትውልድን ለሚቀጥለው ጊዜ በእውቀት ማበልጸግን ያለመ ስለመሆኑም ኃላፊው…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በኢትዯጵያ ህዴሴ ግድብ ቦንድ ግዥ ላይ በትኩረት ማሳተፉን አስታወቃ።
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር ) የማህበራዊ ክላስተር ሴክተሮች የዕቅድ አፈጻጸም በጽ/ቤታቸው እየገመገሙ ነው ሆሳዕና፣መጋቢት 15፣2017፦የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የማህበራዊ ክላስተር መስሪያ ቤቶች አመራሮች እና ማኔጅመንት አባላት በተገኙበት የክላስተሩ ዕቅድ አፈጻጸም እየገመገሙ ነው። ከአመራሩ እና ከየሴክተሩ ማኔጅመንት አባላት ጋር የተጀመረዉ የዉይይት መድረክ ተግባራት እንዴት ተመሩ?፣ በቅንጅት የመሥራት…
የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የ8 ወራት ዋና ዋና ተግባር አፈፃፀም በማነጅመንት ገመገመ። በየዘርፉ የእስካሁን አፈፃፀም ከዕቅድ አኳያ በጥንካሬ፣ መሻሻል በሚገባቸውና ቀጣይ ትኪረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ ሪፖርት ቀርቦ መገምገም ተችሏል። በመድረኩ የተገኙት የቢሮ ኋላፊ አቶ ሠላሙ አማዶ የእስካሁን ተግባር አፈፃፀም አበረታችና መልካም መሆኑን አንስተው በቀሪ ጊዜያት ተረባርበን የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚገባ አክለው አንስተዋል።…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ እና የክልሉ ጤና ቢሮ እንደ ተቋም የመረጃ ስርዓቱን ለማዘመን እና ጊዜውን የዋጀ መረጃን ለማደራጀት ከክልሉ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ እና ከጉራጌ ዞን ሳይንስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ጋር በመቀናጀት የሲስተም ልማት ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል። ከክልሉ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ጋር በወራቤ ከተማ በጋራ በሲስተም ልማት ስራ የተከናወኑ አፈጻጻም ግምገማ አድርጎል። ውይይት…