በሳይንስ ቴክኖሎጂ ፈጠራና ስርጸት ዘርፍ
የጨረራ ኢንስፔክስንና የጥራት መሠረተ ልማት ክትትልና ድጋፍ ዳይሬክቶሬት፣
- በክልሉ ለሚመረቱ የፋብሪካ ምርቶች ጥራት ደረተጃዎች እንዲሰጣቸው ማድረግ፣
- አስገዳጅና አስገዳጅ ያልሆኑ የምርት ተስማሚነት ምዘና ማካሔድና ዕውቅና እንዲያገኙ ማድረግ፣
- የስነ-ልክ አክሪዲቴሽንና ኢንስፔክሽን ስራዎችን መስራት፣
- የጨረራ አመንጪ መሳሪያዎች ኢንስፔክሽን፤ ፈቃድና ዕድሳት እንዲያገኙ ማድረግ፣
- የምርትና የጨረር አመንጪ መሳሪያዎችና ቁሶች ዳሰሳ ጥናት ማካሔድ፣ መረጃዎችን ማደራጀትና መያዝ፣