Skip to main content

በኢኮቴ ልማትና አስተዳደር ዘርፍ

የኢኮቴ መሳሪያዎች አቅርቦት፣ ጥገናና ዕድሳት ዳይሬክቶሬት፣

  • ዘመናዊ የኢኮቴ መሳሪያዎች ጥገናና ዕድሳት ማድረግ፤
  • በኢኮቴ፣ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ በየደረጃው የሚገኘውን አመራርና ባለሙያ ብቃት የሚያሳድጉ የቴክኒክ ስልጠናዎችን መስጠት፣ የቴክኒክ ድጋፍ ማድረግ፤
  • በመንግስት ለሚገዙ የኢኮቴ መሳሪያዎች እስፔሲፊኬሺን ማዘጋጀት፣ ግዢው እንዲፈጸም ተገቢውን የቴክኒክ ድጋፍ ማድረግ፣
  • ተገቢውን የኢኮቴ መሳሪያዎች አጠቃቀምና አወጋገድ ስርዓት መዘርጋት፣ ግንዛቤ ማስጨበጥና አፈጻጸሙን መከታተል፣
  • የስልጠናና የዕድሳት ማዕከላትን ማቋቋም፣ ማደራጀትና በቴክኒክ ማብቃት፣