የዉስጥ ኦዲተር ድጋፍና ክትትል ዳይሬክቶሬት
- በቁጠባ ላይ የተመሠረተ የሀብት አጠቃቀም እንድሰፍን በማድረግ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች
ዓላማ
- ጥናቶችን በማካሄድና የፖሊስ መሻሸያ ሀሳቦችን በማመንጨት ግልጼኝነትና ተጠያቅነት በሰፌነበት አስራር ዘመናዊ የልማት ዕቅድና መረጃ የሀብት አሰተዳደር ቁጥጥር ስርዓት በመዘርጋት፤
- ዉስን የሆነዉን ሀብትናንብረት በመንግስት አዋጅ ደንብና መመረያ መሠረት ለታለመለት ዓላማ በቁጠባ ላይ ተመስርቶ እየዋለ ስለመሆኑና ለህብረትሰቡ ማስገኘት የሚገባዉን እሴት እያስገኘ ስለመሆኑ የማረጋገጥ ሥራ ተግባራዊ እንድሆን ማስቻል፡፡