Admin2
Thu, 01/16/2025 - 15:33

የወራቤ ክላስተር የመሠረታዊ ፓርቲ ድርጅት አባላት ኮንፍራስ እየተካሄደ ነው ጥር 8/2017 ዓ.ም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የወራቤ ክላስተር የመሠረታዊ ፓርቲ ድርጅት አባላት ኮንፍራስ እየተካሄደ ነው። ኮንፍረንሱ 2ኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤን ለማካሄድ የሚደረግ ሂደት አካል ነው ተብሏል። በመድረኩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር፣የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አንተነህ ፈቃዱን ጨምሮ የወራቤ ክላስተር አመራሮችና የመሠረታዊ ፓርቲ ድርጅት አባላት ተገኝተዋል።