Skip to main content
october 08 2026

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ የ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ። ‎ ‎​

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ የማኔጅመንት አባላት የተገኙበት የ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተካሄደ። ‎ ‎​በመድረኩ ላይ በሩብ ዓመቱ በየዘርፉ የተከናወኑ አበይት ተግባራት፣ የተመዘገቡ ውጤቶች፣ ያጋጠሙ ማነቆዎች እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል።