Admin2
Mon, 10/12/2026 - 10:52
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ለክልሉ ኢኖሼሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ አመራሮች ሹመት ሰጡ።
1፡ አቶ ሙህዲን ሁሴን፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ዘርፍ ኃላፊ
2፡ አቶ ሞሊቶ ሆራሞ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ኃላፊ
3፡ አቶ ብሩክ ቡናሮ፣ በምክትል ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ አማካሪ
4፡ አቶ ከበደ ሻሜቦ፣ በምክትል ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ አስኪያጅ ክልሉ ኢኖሼሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ሰራተኞች እና የማኔጅመንት አባላት ለተሿሚዎቹ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆን ይመኛሉ፡፡