Skip to main content
zena40

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በሀላባ ዞን''የዘመነ ዲጂታል ኢኮኖሚ የዕድገታችን መሰረት ነው''በሚል መሪ ቃል የሀላባ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ከት/ት መምሪያ ጋር በመሆን የተዘጋጀ የፈጠራ ስራዎች ውድድር፣ባዛር፣ኤግዚቢሽን እና ፓናል ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩ በሀላባ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ኃላፊ በአቶ መሀመድ ሀሰን እና በአቶ አበበ አልዬ የሀላባ ዞን አስተዳደር ማህበራዊ ዘርፍ ኃላፊ እየተመራ ነው። በመድረኩ ላይም ሁሉም ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ይገኛሉ።